Download this Blogger Template by Clicking Here!

Ad 468 X 60

Saturday 23 August 2014

Widgets

ቁሳቁሶች

ቁሳቁሶች

ቁሳቁስ ስንል ማንኛውም ውሃ መያዣን ሲሆን ከብረት ወይም ከማንኛውም ነገር የተሰራ ሊሆን ይችላል፡፡ እቃ በመሰረቱ የተፈቀደ ነው፡፡ ለዚህም ማስረጃ አላህ እንዲህ ይላል፡-

‹‹እርሱ ያ በምድር ያለውን ሁሉ ለእናንተ የፈጠረ ነው፡፡›› (አል በቀራህ 29)
አንደኛ
የወርቅ ወይም የብርን ዕቃ ለጦሓራ መገልገል
ማንኛውም ዕቃ ሀላልና ንፁህ ከሆነ ለመመገቢያ ለመጠጪያና ለሌሎችም ግልጋሎቶች ማዋል የተፈቀደ ነው፡፡ ከወርቅና ብር ውጭ ከማንኛውም ውድ መዐድን የተሰራም ቢሆን በመሰረቱ ለመገልገያ የተፈጠረ ስለሆነ መጠቀም ይቻላል፡፡ ከወርቅና ከብር የሆነ ዕቃ ግን ለመመገቢያና ለመጠጪያ ብቻ ተከልክሏል፡፡ ነብዩ እንዲህ ብለዋል
“በወርቅና በብር ዕቃ አትጠጡ በሳህኖቹም አትብሉ በዱንያ ለከሃዲያን በአኺራ ደግሞ ለናንተ ነውና፡፡”
( ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል)
በወርቅ ወይም በብር የተጠገነን ዕቃ መጠቀም
በወርቅ የተጠገነ ዕቃ ክልከላው ስለሚያካትተው በምንም መልኩ አይፈቀድም፡፡ በብር ከሆነና ብሩ ትንሽ ከሆነ ግን ይፈቀዳል፡፡ ማስረጃው አነስ ባስተላለፉት ሀዲስ
“የነብዩኩባያ ተሰንጥቆ ስለነበር በብር ጠገኑት” ( ቡኻሪ ዘግበውታል)

ሁለተኛ

በከሃዲያን ቁሳቁስ መገልገል

የከሃዲያንን ዕቃ ነጃሳ መሆኑን እስካላወቅን ድረስ መጠቀም ይቻላል፡፡ ነጃሳ መሆኑ ከታወቀ ግን ከመታጠቡ በፊት መገልገል አይፈቀድም፡፡ ለዚህ ማስረጃ አቡ ሰዕለባ አል ኹሸኒይ እንዳስተላለፉት
“ለነብዩ እንዲህ በማለት ጠየቅኳቸው “እኛ የምንኖረው ከመፅሀፍ ባለቤቶች ጋር ነው፡፡ ታዲያ በዕቃቸው መመገብ እንችላለን? እሳቸውም እንዲህ ብለው መለሱ
“ሌላ ካላጣችሁ እንዳትመገቡ ካጣችሁ ግን እጠቡትና ተመገቡበት፡፡” ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል
መነጀሱ ያልታወቀ ከሆነ ግን ለምሳሌ ነጃሳን መጠቀማቸው በውል የማይታወቅ ከሃዲዎች ከሆኑ የእነርሱን ዕቃ መገልገል ይቻላል፡፡ ምክንያቱም ነብዩ እና ባልደረቦቻቸው በአንዲት ሙሽሪክ ሴት ዕቃ ውዱእ አድርገዋል፡፡ ሌላው አላህ የባለመፅሀፎችን ምግብ መመገብ ስለፈቀደልን የሚያቀርቡልን በዕቃቻው ነው፡፡ በተጨማሪም ነብዩን አንድ አይሁድ የገብስ ቂጣና ጠረኑ የተለወጠ ጮማ ሰርቶ ጋብዟቸዋል::
(አህመድ ዘግበውታል)

ሶስተኛ
ከበክት ቆዳ በተሰራ ዕቃ ጦሓራ ማድረግ

የበክት ቆዳ ከተለፋ ጦሓራ ስለሚሆን መጠቀም ይቻላል፡፡ ነብዩ እንዲህ ብለዋል
“ማንኛውም ቆዳ ከተለፋ ጦሓራ ይሆናል፡፡” ( ሙስሊም)
እንዲሁም ሰዎች የሞተ በግ እየጐተቱ ለመጣል ሲጓዙ ገጥሟቸው “ምን አለበት ቆዳዋን ገፈው አልፍተው ቢጠቀሙበት? ሲሉ እነሱም “በክት ነው እኮ” አሏቸው:: ነብዩም “የተከለከለው እኮ መብላቱን ነው” አሏቸው
በዚህ መልኩ ጦሓራ ማድረግ የሚቻለው የሚበላ እንስሳ ሲሆን ነው፡፡ የማይበላ ከሆነ አይፈቀድም፡፡ የበክት ፀጉር ጦሓራ ሲሆን ስጋው ግን ነጃሳና መመገቡም የማይፈቀድ ነው፡፡
አላህ እንዲህ ብሏል፡-
«በክት ወይም ፈሳሽ ደም ወይም የአሳማ ስጋ እርሱ ርኩስ ነውና» (አንዓም 145)
የበክት ቆዳን ውስጡ ያለውን ቆሻሻ በውሃና በጨው ወይም ለማፅጂያ በሚሆን እንደ ፅድ በመሳሰሉ ተክሎች ማፅዳት ይቻላል:: ስጋው የማይበላ እንስሳ ግን ቆዳው ጦሓራ ሊሆን አይችልም፡፡ የድመትና ከዚያ ያነሱ እንስሳቶች በህይወት ሳሉ ጦሓራ ቢሆኑም ከሞቱ በኋላ ቆዳቸው ጦሓራ አይሆንም፡፡ በጥቅሉ ማንኛውም የሚበላ እንስሳ ሳይታረድ ከሞተ ቆዳውን በማልፋት ጦሓራ ማድረግ የሚቻል ሲሆን ማንኛውም ስጋው የማይበላ እንስሳ ግን ቆዳውን ጦሓራ ማድረግ አይቻልም፡፡

SHARE THIS POST   

  • Facebook
  • Twitter
  • Myspace
  • Google Buzz
  • Reddit
  • Stumnleupon
  • Delicious
  • Digg
  • Technorati
Author: Mohammad
Mohammad is the founder of STC Network which offers Web Services and Online Business Solutions to clients around the globe. Read More →

15 comments:

  1. smadav pro crack Thanks for this post, I really found this very helpful. And blog about best time to post on cuber law is very useful.

    ReplyDelete
  2. norton antivirus crack Thanks for sharing such great information, I highly appreciate your hard-working skills which are quite beneficial for me.

    ReplyDelete
  3. any video converter pro crack This article is so innovative and well constructed I got lot of information from this post. Keep writing related to the topics on your site.

    ReplyDelete
  4. imazing crack Thank you, I’ve recently been searching for information about this subject for a long time and yours is the best I have found out so far.

    ReplyDelete
  5. Thanks for sharing such great information, I highly appreciate your hard-working skills which are quite beneficial for me. eset-endpoint-security-crack

    ReplyDelete
  6. Thanks for this post, I really found this very helpful. And blog about best time to post on cuber law is very useful. ccleaner-professional-crack

    ReplyDelete
  7. Thank you, I’ve recently been searching for information about this subject for a long time and yours is the best I have found out so far.Unhackme Crack

    ReplyDelete
  8. https://earthlingsdunyali.blogspot.com/2015/02/hayvan-hareketinde-neden-cinsiyetcilige.html?showComment=1623737213037#c1610891719640053734

    ReplyDelete
  9. download microsoft office 2007 full crack 64bit for freeware available for Windows 32-bit and 64-bit operating system for laptop and PC without restrictions and presented to all software users as a free download. It belongs to the Office and Business Tools category?

    ReplyDelete
  10. Such great and nice information about software. This site gonna help me a lot in finding and using much software. Kindly make this like of content and update us. Thanks for sharing us Toon Boom Storyboard Crack . Kindly click on here and visit our website and read more

    ReplyDelete
  11. Here at Karanpccrack, you will get all your favourite software. Our site has a collection of useful software. That will help for your, Visite here and get all your favourite and useful software free.
    netbalancer Crack

    ReplyDelete